የመንግስት ስራ ቅልጥፍናን እና ተጠቂነትን ለማሳደግ ለመንግስት ሰራተኞች 400 በመቶ የደመወዝ ጭማሪ እንደሚያደርግ አዲሱ የሶሪያ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የሀገሪቱ የገንዘብ ሚኒስትር እንዳሉት ...
በዜጎች በከፍተኛ ደረጃ ተቀባይነት ያጡት የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጄስቲን ቱሩዶ ከስልጣናቸው ሊለቁ እንደሚችሉ ተነግሯል፡፡ ሮይተርስ ከአስተዳደሩ ጋር ቅርበት ያላቸውን ምንጮች ጠቅሶ እንደዘገበው ...
አንጋፋው ፖለቲከኛ እና የምጣኔ ሀብት ባለሙያ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ። በ1923 ዓ.ም. የተወለዱት አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በኢትዮጵያ ...
የዩክሬኑ ፕሬዝደንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ ኪቭ ጦርነቱን ለማቆም የምትማማው አሜሪካ የደህንነት ዋስትና ከሰጠቻት ብቻ መሆኑን ተናግረዋል። ዘለንስኪ ከአሜሪካው ፖድካስተር ፍሪድማን ጋር ባደረጉት እሁድ እለት በተላለፈው ቃለ ምልልስ ዩክሬናውያን ትራምፕ ሞስኮ እያካሃደች ያለውን ጦርነት እንድታቆም ያደርጓታል ብለው ...
የአየር ሁኔታው የማንቸስተር እና ሊቨርፑል አውሮፕላን ማረፊያዎችን ዛሬ ጠዋት እንዲዘጉ ያደረገ ቢሆንም ደጋፊዎች አንፊልድ ቢገኙ ጉዳት እንደማያደርስ ታምኖበት ውሳኔው መተላለፉን ፕሪሚየር ሊጉ ባወጣው ...
ለ20 ወራት የዘለቀወን ጦርነት ለማስቆም በአሜሪካ እና ሳኡዲ የተመራው ድርድር ያለ ስምምነት መጠናቀቁ ይታወሳል ሱን ጦር እና በፈጥኖ ደራሽ ሀይሉ መካከል ለሁለት አመታት ገደማ የዘለቀውን ጦርነት ለማስቆም ቱርክ ያቀረበችው የአደራዳሪነት ጥያቄ ተቀባይነት አግኝቷል፡፡ የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ ...
የቡድኑ ቃል አቀባይ ያህያ ሳሬ በዛሬው እለት በአል ሚስራህ ቴሌቪዥን በተላለፈ መግለጫቸው "በደቡባዊ ሃይፋ በሚገኘው የኦሮት ራቢን ሃይል ማመንጫ ጣቢያ ላይ የሚሳኤል ጥቃት ፈጽመናል" ብለዋል። ...
የኮቪድ ወረርሽኘን ከዓመታት በፊት የተነበየው ራሱን ተንባይ (ሳይኪክ) ብሎ የሚጠራው ግለሰብ በ2025 አለም ከባባድ ቀውሶችን እንደምታስተናግድ ተንብዮዋል፡፡ ነዋሪነቱን በለንደን ያደረገው ኒኮላስ ...
የአሜሪካው ፕሬዝደንት ጆ ባይደን አስተዳደር ለእስራኤል የ 8 ቢሊዮን ዶላር ዋጋ ያለው የጦር መሳሪያ ለመሸጥ ለኮንግረሱ ሀሳብ ማቅረቡን ሁለት የአሜሪካ ባለስልጣናት መናገራቸውን ሮይተርስ ዘግቧል። ...
በአዲሶቹ የሶሪያ መሪዎች የተመረጡት የሶሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሳድ ሀሰን አል ሽባኒ የኳታሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ሸክ መሀመድ ቢን አብዱል ራህማን አልታኒን ለማግኘት በዛሬው እለት ዶሃ ...
የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር በምስራቅ ዩክሬን ሉሀንስክ ግዛት ናዲያ የተባለ መንድር መቆጣጠሯን እና ስምንት አሜሪካ ሰራሽ ኤቲኤሲኤምኤስ ሚሳይሎችን መትቶ ማክሸፉን በትናንትናው እለት አስታውቋል። ...
ኢቶካ የተወለዱት አንደኛው የአለም ጦርነት ከመጀመሩ ከስድስት አመት በፊት በ1908 ነበር። የተወለዱበት አመት የ"ፎርድ ሞዴል ቲ" መኪናዎች ለአሜሪካ ገበያ ለመጀመሪያ ጊዜ የቀረቡበትም እንደነበር ...