አልጋወራሹ ቦሌ አለማቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል። አልጋወራሽ ሼክ ካሊድ ቢን መሃመድ ቢን ዛይድ እና ወደ ኢትዮጵያ ...
በዚህ የሀገሪቱ ህግ መሰረት አሜሪካዊን ፕሬዝዳንታቸውን በሁለት መንገድ መምረጥ የሚችሉ ሲሆን የመጀመሪያው ፓርቲዎችን ወክለው ከየግዛቱ በተመረጡ ወኪሎች አማካኝነት የሚመርጡ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ እጩ ...
የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝደንት እና የሪፐብሊካኑ እጩ ዶናልድ ትራምፕ “በተሰረቀ የምርጫ ድምጽ ከዋይት ሀውስ በውጣቴ እጸጸታለሁ” ብለዋል። የአለምን ቅርጽ ይወስናል የሚባለው ከ161 ሚሊየን መራጮች ...
በ2001 የአሜሪካ ግምጃ ቤት ለኮንግረሱ ባቀረበው ረቂቅ መሰረት በአሁኑ ወቅት የአሜሪካ ፕሬዝዳንት አመታዊ ደመወዝ 400 ሺ ዶላር ነው። ከደመወዙ በተጨማሪ ፕሬዝዳንቱ ለግል ወጪ 50ሺ፣ ለመዝናኛ ...
ሮይተርስ የምርጫውን አሸናፊ ይወስናሉ በሚባሉ 7 ግዛቶች ያነጋገራቸው 50 ሰዎች፤ የሚመርጡት እጩ ቢሸነፍ ሀገሪቱ ምን አይነት መልክ እንደሚኖራት ፣ ተሸናፊው ወገን ውጤቱን ለመቀበል ያለው ዝግጁነት ...
የዲሞክራቷ ፕሬዝደንታዊ ኤጩ ካማላ ሀሪስ ክርስቲያኖች እና አረብ የሆኑ አሜሪካውን ድምጽ እንዲሰጧቸው ተማጽነዋል። ባለፈው ቅዳሜ ሀሪስ የመጨረሻ የምርጫ ቅስቀሳ ዘመቻቸውን በታሪካዊው የጥቁር 'ቸርች' ...
ከሀገራቸው አልፈው አለምን ይመራሉ የሚባሉት የአሜሪካ ፕሬዝዳንቶች ተጽዕኖ ፈጣሪ ከሆኑ የአለም መሪዎች ቀዳሚዎቹ ቢሆኑም እንደ ሌሎች ሠራተኞች ደመወዝ የሚቀበሉ የፌዴራል ተቀጣሪዎች ናቸው። ይህ ደሞዝ ...
እስራኤል ባለፈው አንድ አመት የሄዝቦላ አባላትን እና ከኢራን የመጡ ባለስልጣናትን ኢላማ ያደረገ የአየር ጥቃት ሶሪያ ውስጥ ስትፈጽም ቆይታለች።ነገርግን ከዚህ በፊት ሶሪያ ውስጥ ገብታ ጠብታ ጥቃት ...
ትራምፕ በምርጫ ቅስቀሳቸው በርካታ የአሜሪካ መገናኛ ብዙሃንን “ሀሰተኛና ሙሰኞች” እያሉ ወርፈዋል ትራምፕ በመስታውት በተከበበ መድረክ ላይ ለ90 ደቂቃዎች ባደረጉት ቅስቀሳ “ልገደል የምችለው ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ጥቅምት 25 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ዋጋ ይፋ ሲያደርግ የሰሞኑን ዋጋ አስቀጥሏል። አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ119.2044 ብር ...
የዋሽንግተን ግዛት ገዥ ከምርጫ 2024 ጋር ተያይዞ ሁከት ሊቀሰቀስ ይችላል የሚል ስጋት መኖሩን ተከትሎ 'የናሽናል ጋርድ' ወታደሮች በተጠንቀቅ እንዲቆሙ አድርገዋል የአሜሪካዋ ዋሽንግተን ግዛት ገዥ ...
የዓለማችን ልዕለ ሀያል ሀገር የሆነችው አሜሪካ 47ኛውን ፕሬዝዳንት ለመምረጥ ነገ ድምጽ በይፋ መስጠት ይጀመራል፡፡ ምርጫው ከዕጩዎች የምረጡኝ ቅስቀሳ ባለፈ በአሜሪካ እና በቀሪው ዓለም ዝነኛ የሆኑ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች አስተያየት ለምርጫው ድምቀት ሆኗል፡፡ ...