ከሀገራቸው አልፈው አለምን ይመራሉ የሚባሉት የአሜሪካ ፕሬዝዳንቶች ተጽዕኖ ፈጣሪ ከሆኑ የአለም መሪዎች ቀዳሚዎቹ ቢሆኑም እንደ ሌሎች ሠራተኞች ደመወዝ የሚቀበሉ የፌዴራል ተቀጣሪዎች ናቸው። ይህ ደሞዝ ...
ትራምፕ በምርጫ ቅስቀሳቸው በርካታ የአሜሪካ መገናኛ ብዙሃንን “ሀሰተኛና ሙሰኞች” እያሉ ወርፈዋል ትራምፕ በመስታውት በተከበበ መድረክ ላይ ለ90 ደቂቃዎች ባደረጉት ቅስቀሳ “ልገደል የምችለው ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ጥቅምት 25 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ዋጋ ይፋ ሲያደርግ የሰሞኑን ዋጋ አስቀጥሏል። አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ119.2044 ብር ...
እስራኤል ባለፈው አንድ አመት የሄዝቦላ አባላትን እና ከኢራን የመጡ ባለስልጣናትን ኢላማ ያደረገ የአየር ጥቃት ሶሪያ ውስጥ ስትፈጽም ቆይታለች።ነገርግን ከዚህ በፊት ሶሪያ ውስጥ ገብታ ጠብታ ጥቃት ...
የዋሽንግተን ግዛት ገዥ ከምርጫ 2024 ጋር ተያይዞ ሁከት ሊቀሰቀስ ይችላል የሚል ስጋት መኖሩን ተከትሎ 'የናሽናል ጋርድ' ወታደሮች በተጠንቀቅ እንዲቆሙ አድርገዋል የአሜሪካዋ ዋሽንግተን ግዛት ገዥ ...
ኡጋንዳ ከደቡብ ሱዳን በምትዋስንበት ድንበር ላይ የሚገኘው የስደተኞች ጣቢያ ከ80 ሺህ በላይ (አብዛኞቹ ደቡብ ሱዳናውያን) ስደተኞችና ጥገኝነት ጠያቂዎች መኖሪያ መሆኑን የመንግስታቱ ድርጅት ...
የዓለማችን ልዕለ ሀያል ሀገር የሆነችው አሜሪካ 47ኛውን ፕሬዝዳንት ለመምረጥ ነገ ድምጽ በይፋ መስጠት ይጀመራል፡፡ ሀገሪቱ ከምርጫ ድምጽ መስጫ ቀን ቀደም ብሎ ...
በአሜሪካ ሚዚዎሪ ግዛት ነዋሪ የሆነው ግለሰብ ምሳውን በመርሳቱ ምክንያት የጃክፖት ሎተሪ ሽልማት ማሸነፉ ተገለጸ። ግለሰቡ ምሳውን ከቤቱ መርሳቱን ተከትሎ በተጫወተው የጃክፖት ሎተሪ የሶስት ሚሊዮን ...
የኪቭ ወታደራዊ አስተዳዳሪ ሴርሂ ፖፕኮ በቴሌግራም ገጻቸው እንዳሉት ከሆነ በከፍተኛ ቁጥር ከተለያየ አቅጣጫ ወደ ከተማዋ በቀረቡት ድሮኖች በተፈጸመው ጥቃት በሰው ላይ የደረሰ ጉዳት የለም። ፖፕኮ ...
ሩበን አሚሪም እስኪተው ድረስ ዩናይትድን በጊዜያዊነት እያሰለጠነ የሚገኘው ሩድ ቫን ኒስትሮይ ባለፈው ረቡዕ በካራባዋ ካፕ ያስመዘገበውን ድል ለመድገም ቡድኑን እየመራ በኦልትራፎርድ ይገኛል። ...
የመንግስታቱ ድርጅት የህጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) ትናንት በድረገጹ ባወጣው መግለጫ በጃባሊያ በመቶዎች የሚቆጠሩ ዜጎች የተጠለሉባቸው ሁለት ህንጻዎች በእስራኤል ጥቃት መፈራረሳቸውን ጠቁሟል። ...
የእስራኤል አምቡባንስ አገልግሎት እንደገለጸው 11 ሰዎች በሮኬት ፍንጥርጣሪ ተጎድተዋል። ሮኬቶች እና ድሮኖች ከሊባኖስ በሚወነጨፉበት ወቅት የአየር ጥቃት ማስጠንቀቂያ ደዎሎች ድምጽ በማዕከላዊ ...